ወደ ዋናው ይዘት ይለፉ

ፈልግ

የእርዳታ ጽሁፎችን ለመፈለግ ቃል ወይም ጥያቄ ይተይቡ።

ከድር አድራሻ ምስልን እንዴት ማከል እችላለሁ?

በዚህ ዘገባ ውስጥ

ደረጃዎች

  1. ምስል ይምረጡ ን ይክፈቱና ወደ ከURL ይሂዱ።
  2. አድራሻውን ወደ Image address (https://…) ላይ ይለጥፉት። የJPEG፣ PNG፣ WebP፣ AVIF፣ GIF ወይም HEIC ፋይል ቀጥተኛ ሊንክ መሆን አለበት።
  3. ምስሉን ይግለጹ (ተለዋጭ ጽሑፍ) እና የባለቤትነት መብት ን ይጻፉ።
  4. ምስል አክል ን ይጫኑ።
  5. "Added to your library and selected. Press Insert to use it." የሚል ሲያዩ፣ አስገባ ን ይንኩ።

ሊያውቋቸው የሚገቡ

  • የማጋራት መብት ያለዎትን ምስሎች ብቻ ይጠቀሙ። አድራሻው እንደ ምስሉ ምንጭ ሆኖ ይቀመጣል።
  • ይኸው ተመሳሳይ ፋይል ቀድሞውኑ ካለዎት፣ የሚከተለው መልዕክት ይታያል፦ "This image was already in your library. It is selected."
  • ድረ-ገጽዎ ምስሉን የሚያወርደው አንዴ ብቻ ነው። ከሌላኛው ድረ-ገጽ በቀጥታ አያገናኝም (hot-link አያደርግም)።

የተለመዱ ችግሮች

  • "Enter a full image address that starts with https://" ሙሉውን አድራሻ ያስገቡ።
  • ማውረዱ ካልተሳካ። አድራሻው የምስል ላይሆን ይችላል፣ ወይም ሌላኛው ድረ-ገጽ ማውረድን ይከለክላል። ፋይሉን ሴቭ አድርገው በምትኩ ስቀል ን ይጠቀሙ።

ጥያቄዎች

ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ማንኛውም የድረ-ገጽ ምስል በነጻ መጠቀም ይቻላል?

አይቻልም። መጀመሪያ ፈቃዱን (licence) ያረጋግጡ።

የገጽ አድራሻ መለጠፍ እችላለሁ?

አይችሉም። በቀጥታ ወደ ምስሉ ፋይል የሚወስደውን ሊንክ ይጠቀሙ።

ተዛማጅ መረጃዎች

አስተያየት

ይህ ጠቃሚ ነበር?

በዚህም ይገኛል፦

አሁንም እርዳታ ይፈልጋሉ?